Thursday, October 8, 2015

ዚቅ ወመዝሙር አመ ፴ ለመስከረም

  
 እንኳን ለዘመነ ጽጌ በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በቤተክርስቲያናችን ዘመነ ጽጌን እና የእመቤታችንን ስደት አስመልክቶ ለሚቀጥሉት 6 እሑዶች (መስከረም ፴ ጥቅምት፯ ጥቅምት፲፬ ጥቅምት፳፩ ጥቅምት፳፰ ኅዳር፭) የሚቆመውን የማኅሌተ ጽጌ ዚቅና መዝሙር በየሳምንቱ ይዘንላችሁ እንቀርባለን::




ነግሥ ለኵልያቲክሙ...ዚቅ

ወኃይዝተ ወንጌል የዓውዳ ለቤተክርስቲያን፤
እም አርባዕቱ አፍላጋት፤
እንተ ትሰቀይ ትእምርተ ለለጽባሑ፤
እማቴዎስ ልደቶ ወእማርቆስ መንክራቶ፤
እም ሉቃስ ዜናዊ ተሰምዮ ወእም ዮሐንስ በግዓ፤
ወዘንተ ሰሚዓ ትገብር በዓለ በፍግዓ፤

ማኅሌተ ጽጌ

ጽጌ አስተርአየ ሠሪፆ እምዐፅሙ፤
ለዘአማኃኪ ጽጌ ለገብርኤል በይነ ሰላሙ፤
ወበእንተዝ ማርያም ሶበ ሐወዘኒ መዓዛ ጣዕሙ፤
ለተአምርኪ አኀሊ እሙ ማኅሌተ ጽጌ ዘይሰመይ ስሙ፤



ዚቅ

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ፤
ናሁ አስተርአየ ጽጌ፤
መርዓቱኒ ትቤ ወልድ እኁየ ይምዕዝ ከርቤ፤
ናሁ አስተርአየ ጽጌ፤
ዕንባቆም ነቢይ ግብረ ምግባሩ ለወልድ አንከርኩ ይቤ፤
ናሁ አስተርአየ ጽጌ፤
ንጉሠ ሰላም ክርስቶስ ፤
ዓቢይ ልዕልናከ ወመንክር
ስብሐቲከ ለዕረፍት ሰንበተ ሠራዕከ፤
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ...ዚቅ
ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ፤
እንተ ሐዋርያት ይሴብሑኪ፤
መላእክት ይትለአኩኪ፤
ፃዒ እምሊባኖስ ስነ ሕይወት
ሰዊተ ሥርናዩ ለታዴዎስ ወለበርተሎሜዎስ ወይኑ፤
እንተ ጸገይኪ አስካለ በዕለተ ተከልኪ እደ የማኑ፤
ማርያም ለጴጥሮስ ጽላሎቱ ወለጳውሎስ ሰበኑ፤
ብኪ ምውታን ሕያዋነ ኮኑ፤
ወሐዋርያት መላእክተ በሰማይ ኰነኑ፤

ዚቅ

ኦ መድኃኒት ለነገሥት ማኅበረ ቅዱሳን የዓውዱኪ፤
ነቢያት የዓኵቱኪ ወሐዋርያት ይዌድሱኪ፤
እስመ ኪያኪ ኃርየ ለታዕካሁ ከመ ትኩኒዮ ማኅደረ፤
መላእክት ይኬልሉኪ ጻድቃን ይባርኩኪ፤
አበው ይገንዩ ለኪ፤
እስመ ኪያኪ ኃርየ ለታዕካሁ ከመ ትኩኒዮ ማኅደረ፤

 ክበበ ጌራ ወርቅ…ዚቅ
 

ውድስት አንቲ በአፈ ነቢያት፤
ወስብሕት በሐዋርያት ፤
አክሊለ በረከቱ ለጊዮርጊስ፤
ወትምክሕተ ቤቱ ለእስራኤል፤

ሰቆቃወ ድንግል

በስመ እግዚአብሔር ሥሉስ ሕፀተ ግፃዌ ዘአልቦ፤
ሰቆቃወ ድንግል እጽሕፍ በቀለመ አንብዕ ወአንጠብጥቦ፤
ወይሌ ወላህ ለይበል ዘአንበቦ ከማሃ ኃዘን ወተሰዶ ሶበ በኵለሄ ረከቦ፤
ርእዮ ለይብኪ ዓይነ ልብ ዘቦ፤

ዚቅ

እወ አማን እምውሉደ ሰብእ አልቦ፤
ምንዳቤ ወግፍዕ ዘከማኪ በውስተ ኵሉ ዘረከቦ፤

መዝሙር

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤
ትዌድሶ መርዓት እንዘ ትብል
ነዓ ወልድ እኁየ ንባእ ኀቅለ
ትዌድሶ መርዓት እንዘ ትብል
ንርአይ ለእመ ጸገየ ወይን፤
ወለእመ ፈረየ ሮማን
ትዌድሶ መርዓት እንዘ ትብል
አሠርገወ ሰማየ በከዋክብት
ወምድርኒ በስነ ጽጌያት፤
ትዌድሶ መርዓት እንዘ ትብል
እስመ ውእቱ ወልድ ዋህድ፤
እግዚአ ለሰንበት
ትዌድሶ መርዓት ወትብሎ
ወልድ እኁየ ቃልከ አዳም

ሰላም

ናሁ አስተርአየ ጽጌ፤
መርዓቱኒ ትቤ ወልድ እኁየ ይምዕዝ ከርቤ፤
ናሁ አስተርአየ ጽጌ፤
ዕንባቆም ነቢይ ግብረ ምግባሩ ለወልድ አንከርኩ ይቤ፤
ናሁ አስተርአየ ጽጌ፤
ንጉሠ ሰላም ክርስቶስ ፤
ዓቢይ ልዕልናከ ወመንክር ስብሐቲከ
ለዕረፍት ሰንበተ ሠራዕከ፤

No comments:

Post a Comment