በዋናው ዲያቆን ዕብ 9 ÷11
በረዳቱ ዲያቆን 1ጴጥ 4÷1-12
በረዳቱ ቄስ የሐዋ 28÷11-22
ምስባክ፡-
እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ፤
በእንተ ጸላኢ፤
ከመትንስቶ ለጸላኢ ወለገፋኢ፡፡
መዝ 8 ÷2
ትርጉም፡-
ከሕፃናት አንደበት ምስጋናን አዘጋጀህ፤
ስለጠላት ብለህ፤
ጠላትና ቂመኛን ታጠፋ ዘንድ፡፡
ወንጌል፡- ዮሐ 5 ÷ 11-13
ቅዳሴ፡- ዘጎርጎርዮስ