Showing posts with label
ግጥም
.
Show all posts
Showing posts with label
ግጥም
.
Show all posts
Tuesday, May 26, 2015
›
ተዋሕዶ-በደም በደም ተመሥርተሽ በደም ተገንብተሸ በደም ተዋሕደሽ በደም ተሰራጭተሸ
Tuesday, January 27, 2015
አበው ይናገሩ
›
እስኪ ቀስቅሷቸው አበው ይናገሩ የምንኩስና ግብር ምን ነበር ምሥጢሩ የክርስትና ሕይወት ምን ነበር ተግባሩ መቃብሩን ክፈቱና አበው ይመስክሩ፡፡ እኔስ ሰው አማረኝ የሃይማኖት ጀግና ወልድ ዋሕድ ብሎ በእምነቱ የ...
1 comment:
ቅዱስ ጳውሎስ
›
እርሱ እናቴ እኔን ቅሪት እያማጠኝ፤ በልጅነት ሊገላገል በሐሳብ ያረገዘኝ፤ በማኅፀን ሰፋድሉ በትምህርቱ እኔን ስሎ፤ በመዶሻው እኔን ጠርቦ አስተካክሎ፤ እጄን ይዘህ አለማምደህ እንዲያ ስድህ፤ ቃለ ነገር ቃለ ምሥጢ...
መቼም አይጨክን አይተዋት
›
የሄሮድስ ሰይፍ ቀልቷቸው በስቃይ አልፋ ነፍሳቸው በግፍ ያለቁ ሕፃናቱ በአዳራሾችሽ ሲደሰቱ በአማረው አክናፍ በረው በረው ያለማቋረጥ አመስግነው የእኒያ መላእክት ጥዑም ዜማ እንዴት ይማረክ ሲሰማ ...
›
Home
View web version