ውድ
የጦማራችን ተከታታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እያልን ከሊቃውንቱ ጋር በመቆም ከበዓሉ በረከት ተካፈይ ትሆኑ
ዘንድ ከከተራ በዓል (ከዋዜማው) ጀምሮ እስከ ቃና ዘገሊላ ድረስ ያለውን የማኅሌት ሥርዓት ከዚህ እንደሚከተለው ከመጽሐፈ ዚቅ በማውጣት በጽሑፍ አቅርበንላችኋል። ዋዜማ
ሃሌ ሉያ ኃዳፌ ነፍስ ለጻድቃን ወተስፋ ቅቡጻን፤
ክርስቶስ አስተርአየ ውስተ ዓለም፤
እምድንግል ተወልደ ክሡተ ኮነ፤
እንዘ ይትዔዘዝ ለአዝማዲሁ፤
ከዊኖ ሰብአ በዮርዳኖስ ተጠምቀ ፡፡

በሐምስተ
በዮርዳኖስ ተጠምቀ ፈጺሞ ሕገ፤
ወአስተርአየ ገሃደ በዮርዳኖስ ተጠምቀ፡፡
እግዚአብሔር ነግሠ
አስተርእዮ ኮነ ዘክርስቶስ ስነ መለኮት፤
ከመ ርግብ ውስተ ምጥማቃት እንዘ ይብል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር ፡፡
ይትባረክ
ርእዩከ ማያት እግዚኦ

