Thursday, March 10, 2016
›
አርጋኖን የመዝሙር መሳሪያዎች በተነሳ ቁጥር ይሄ አርጋኖን የተሰኘ የዜማ እቃ በቤተክርስቲያን አባቶችና አንዳንድ ሰዎች ዘንድ ልዩነት እየፈጠረ እስከአሁን ቆይቷል፡፡ በቅርቡ የአሜሪካው "ሲኖዶስ" ዋና ...
Saturday, March 5, 2016
›
ዘወረደ የዓቢይ ጾም አንደኛው ሰንበት ዘወረደ ይባላል፡፡ አባታችን ቅዱስ ያሬድ "ዘወረደ እምላዕሉ አይሁድ ሰቀሉ ወሚመ ኢያእመሩ እግዚአ ኵሉ ዘየሐዩ በቃሉ… ከሰማየ ሰማያት ከልዕልናው ወርዶ ሰው የሆነን አምላክ...
Monday, February 15, 2016
ተረፈ ካም
›
ካም ከሦስቱ የኖህ ልጆች ሁለተኛው ነው፡፡ ሴም ታላቅ ወንድሙ ያፌት ደግሞ ታናሹ፡፡ የጥፋት ውሃ ጎድሎ ምድርም ፈጽማ ከደረቀች በኋላ “ አኀዘ ኖህ ይትገበራ ለምድር” ኖህ ምድርን ይኮተኩታት ይቆፍራት ያርማት ጀመር፡፡ የ...
Monday, January 25, 2016
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
›
ቤተ ክርስቲያን ማለት ሕንፃው፣ የክርስቲያኖች አንድነት /ጉባኤ/ እና የምዕመኑ ሰውነት በመሆኑ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የምንለ...
Monday, January 18, 2016
›
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! ገሃድ / ጾመ ድራረ ጥምቀት ...
‹
›
Home
View web version