ፍኖተ አበው
Monday, February 15, 2016

ተረፈ ካም

›
ካም ከሦስቱ የኖህ ልጆች ሁለተኛው ነው፡፡ ሴም ታላቅ ወንድሙ ያፌት ደግሞ ታናሹ፡፡ የጥፋት ውሃ ጎድሎ ምድርም ፈጽማ ከደረቀች በኋላ “ አኀዘ ኖህ ይትገበራ ለምድር”  ኖህ ምድርን ይኮተኩታት ይቆፍራት ያርማት ጀመር፡፡ የ...
Monday, January 25, 2016

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን

›
                                                      ቤተ ክርስቲያን ማለት ሕንፃው፣ የክርስቲያኖች አንድነት /ጉባኤ/ እና የምዕመኑ ሰውነት በመሆኑ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የምንለ...
Monday, January 18, 2016

›
                         እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!                                       ገሃድ / ጾመ ድራረ ጥምቀት     ...

ዚቅ ዘጥምቀት ወቃና ዘገሊላ

›
ውድ የጦማራችን ተከታታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እያልን ከሊቃውንቱ ጋር በመቆም ከበዓሉ በረከት ተካፈይ ትሆኑ ዘንድ ከከተራ በዓል (ከዋዜማው) ጀምሮ እስከ ቃና ዘገሊላ ድረስ ያለውን የማኅሌት ሥርዓ...
Thursday, October 8, 2015

ዚቅ ወመዝሙር አመ ፴ ለመስከረም

›
     እንኳን ለዘመነ ጽጌ በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በቤተክርስቲያናችን ዘመነ ጽጌን እና የእመቤታችንን ስደት አስመልክቶ ለሚቀጥሉት 6 እሑዶች (መስከረም ፴ ጥቅምት፯ ጥቅምት፲፬ ጥቅምት፳፩ ጥቅምት፳፰ ኅዳር፭) የሚቆመው...
‹
›
Home
View web version

ጦማሪ

Unknown
View my complete profile
Powered by Blogger.