Friday, August 14, 2015
የጩጊ ማርያም ገዳም ታሪክ
›
የጩጊ ማርያም አንድነት ገዳም ሰሜን ጎንደር ሀገረስብከት በወገራ ወረዳ ከሚገኙ ገዳማት አንዱ ነው፡፡ገዳሙ ከጎንደር ከተማ 25 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ኮሶዬ ከተማ ሲደርሱ ሶስት ሰአት የእግር መንገድ እንደተጓዙ ...
Tuesday, August 4, 2015
ጾመ ፍልሰታ ለቤተ ክርስቲያን ሰላም
›
ኢትዮጵያ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአሥራት አገር ናት፡፡ ሊቃውንትም ነቢያት የተነበዩትን ትንቢት የቆጠሩትን ሱባዔ መሠረት በማድረግ ቅድስት ድንግል ማርያም በኪደተ እግሯ ...
Saturday, July 11, 2015
›
ሰማዕተ ጽድቅ ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ እነዚህ ሁለት ቅዱሳን አባቶቻችን የቅድስት ቤተክርስቲያናችን አዕማድ ናቸው፡፡ በመሠረትነት በአጸኗት ቤተክርስቲያን ያላቸው የክብር ሥፍራ ላቅ ያለ ነው፡፡ ...
Tuesday, June 30, 2015
›
ጸሎተ ፍትሐት ምንድ ነው? ለምንስ ይጠቅማል? ሰኔ 23 ቀን 2007 ዓ.ም. ፍትሐት ማለት ከዚህ ዓለም በሞት ለሚለዩ ሰዎች በሕይወተ ሥጋ ሳሉ ከሠሩትና ከፈጸሙት በደል እንዲነጹ ከማእሠረ ኃጢአት እንዲፈቱ...
Friday, May 29, 2015
›
የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አትጥራ! የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ መጥራት ሲባል ምን ማለት ነው? የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም የከበረ በመሆኑ እንደተገኘ ...
‹
›
Home
View web version