ፍኖተ አበው
Saturday, April 4, 2015

እንኳን ለበዓለ ሆሳዕና በሰላም አደረሳችሁ!!

›
የሆሳዕና በዓል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ወደ ኢየሩስአሌም ሲገባ የሚቀድሙት እና የሚከተሉት ህዝብ በተለይም አእሩግ እና ህጻናት “ ሆሳዕና ለ...
Wednesday, April 1, 2015

ዚቅ ወመዝሙር ዘሆሣዕና

›
ነግስ ሰላም እብል ለዘዚአክሙ ቆም፡፡ ዓለማተ ዓለም ሥላሴ ዘአልብክሙ ዓለም፡፡ እምኔክሙ አሐዱ በእንተ ፩ዱ አዳም፡፡ እመኒ በምድር ተወክፎ ለነግደ ጲላጦስ ሕማም፡፡ ሆሣዕና በአርያም ሆሣዕና በአር...
Monday, March 30, 2015

ከሞት ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ /ክፍል ፩/

›
እንደምን ሰነበታችሁ ውድ ክርስቲያኖች? . . . እስቲ አንዲት ጥያቄ ልጠይቃችሁ? ሞትን ታውቁታላችሁ? እኔማ አሁን ባለፈው ዕለት እንዳጋጣሚ አገኘሁት እና እባክህ ቃለ መጠይቅ ላድርግህ ብዬ ብጠይቀው አሻፈረ...
Saturday, March 28, 2015

፯ተኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ

›
ኒቆዲሞስ ከፈሪሳውያን ወገን የሆነ የአይሁድ አለቃ እና መምህር ነበረ “ወሀሎ አሐዱ ብእሲ እምፈሪሳውያን ዘስሙ ኒቆዲሞስ መልአኮሙ ለአይሁድ” ዮሐ3÷1 እንዲል፡፡ ሳምንቱ (ሰንበቱ) በእርሱ የተሰየመበት ዋናው ...

፯ተኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ

›
ስያሜው የቅዱስ ያሬድ ነው፡፡ በዚህ እለት የፈሪሳውያን አለቃ ኒቆዲሞስ በሌሊት ወደ ጌታ መጥቶ ሲማር ጌታም ምስጢረ ጥምቀትን ዳግም ልደትን ለኒቆዲሞስ እንዳስተማረው እየጠቀሰ ቅዱስ ያሬድ ዮሐ 3 ላይ ያለውን ወንጌ...
‹
›
Home
View web version

ጦማሪ

Unknown
View my complete profile
Powered by Blogger.