ፍኖተ አበው
Saturday, March 7, 2015

፬ተኛ ሳምንት መጻጕዕ

›
መጻጕዕ ማለት ድውይ በሽተኛ   ማለት ነው፡፡ ሳምንቱ በዚህ የተሰየመበት ዋናው ምክንያት በ ዮሐ 5÷1-9 እንደተፃፈው ለሠላሣ ስምንት ዓመታት በደዌ ዳኛ በአልጋ ቁራኛ ተይዞ ይኖር የነበረ በሽተኛን ጌታችን አም...

ርዕትዕት ሃይማኖቶሙ ለቅዱሳን አበዊነ

›
በሰው ቂም አትያዝ በሰው ላይ ያለውን ቂም በልቦናው የሚያሳድር ሰው ጸሎቱ ቅድመ እግዚአብሔር አትደርስምና ከአርዮሳውያን ጋር አትጸልይ እሊህም መናፍቃን ናቸው፡፡ ከአህዛብም ጋር ቢሆን፡፡(መዝ 4÷4-36(37) ፣ ማቴ ...
Friday, March 6, 2015

ልብ ብለው ያንብቡት!

›
              ከእለታት ባንድቀን አባት የሚጠባ ልጁን እንዲጠብቅለት ከውሻው ጋር ትቶት ወደ አደን ይሄዳ።   ከአደን ሲመለስ ውሻውን በደም ተጨማልቆ በሩ ላይ አገኘው። ውሻው የተ...
Wednesday, March 4, 2015

ዜና;-የቅዱስ ፓትርያርኩ በዓለ ሲመት 2ኛ ዓመት ተከበረ

›
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት 2ኛ ዓመት የፕትርክና በዓለ ሲመት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የካ...

ዜና:- በዝቋላ ገዳም ዳግም የእሳት ቃጠሎ ተቀሰቀሰ

›
  በደብረ ከዋክብት ዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አንድነት ገዳም በዛሬው እለት ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ጀምሮ በምሥራቅ አቅጣጫ በሚገኘው ደን ዳ...
‹
›
Home
View web version

ጦማሪ

Unknown
View my complete profile
Powered by Blogger.