ፍኖተ አበው
Sunday, February 22, 2015

ስንክሳር ዘየካቲት ፲፮

›
ስንክሳር ዘየካቲት ፲፮ በዚችም ዕለት የክርስቲያን ወገኖች ሁሉም አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓልን ያደርጋል፡፡ በዚች ዕለት መታሰቢያዋን ለሚያደርግ ስሟን ለሚጠራ ለ...
Saturday, February 21, 2015

ሁለተኛ ሳምንት - ቅድስት

›
የካቲት ፲፬ ፳፻፯ ዓ.ም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሥርዓትና በትውፊት የበለፀገች መሆኗ የታመነ ነው፡፡ ሰፊ ሥርዓትና ትውፊት ያላት እንደመሆኗ መጠን የምታከብረው ሰንበትና በዓል፤ የምትጾመ...
Friday, February 20, 2015

ቅድስት አርሴማ ሰማዕት ዘአርማንያ

›
የቅድስት አርሴማ ወላጆች አባቷ ቴዎድሮስ እናቷ አትናትያስ ይባላሉ:: በፈሪሃ እግዚአብሔር  በአምልኮ ጸንተው በሕጉ ተመርተው የኖሩ ደጋግ ሰዎች ናቸው:: ልጅ አጥተው መካን ሆነው ሲኖሩ ዘር እንዲሰጣቸው ወደ እግዚ...
Tuesday, February 17, 2015

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በሱዳን ካርቱም ያደረጉትን ሐዋርያዊ የሥራ ጉብኝት አጠናቀው ተመለሱ፡፡

›
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ሱዳን ከምትገኘው የኢትዮጵያ ደብረ ሰላም መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን በተደረገላቸ...
Sunday, February 15, 2015

ዐቢይ ፆም እና የዐቢይ ፆም ሳምንታት ስያሜ /ክፍል አንድ/

›
ከቃሉ ስንነሳ ‹‹ዐቢይ ፆም›› ማለት ዋና ፆም፣ የአፅዋማት ሁሉ የበላይ ፆም ማለት ነው፡፡ ይህንንም ስያሜውን ያገኘው ራሱ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፵(አርባ) መዓልት ፵(አርባ) ሌ...
3 comments:
‹
›
Home
View web version

ጦማሪ

Unknown
View my complete profile
Powered by Blogger.